Blog

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን በኮምኒኬሽን እና በሚዲያ ግንኙነት ዙሪያ ለሰራተኞቹ እና ለአባላቱ ስልጠና ሰጠ።

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚክ አሶሴሽን ከዪኤስኤድ/ ኦቲአይ (USAID/OTI) ጋር በመተባበር ለሰራተኞቹ እና ለአባላቱ የሶስት ቀን ስልጠናን አከናውኗል። ስልጠናው በኮምኒኬሽን፣ የሚዲያ ግንኙነት እና የድርጅቱን ስራዎች የማስተዋወቂያ መንገዶች ላይ ያተኮረ ሲሆን ዋና አላማውም ማህበሩ […]