አመታዊ የአባላት ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ

Share

የተከበራችሁ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን አባላት በሙሉ፡፡

አሶሴሽናችን ታህሳስ 09/2014 ዓ/ም በሚያደርገዉ አመታዊ የአባላት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እንዲገኙ የተጋበዙበትን የጥሪ ደብዳቤ የተላከላችሁ መሆኑን በአክብርት እንገልጻለን፡፡

Search